የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላቸውን የወርቅ ጨረር ያለውን ኒሻን ሽልማታቸውን ተረከቡ።

መጋቢት 24/2016 ዓ.ም ይህ እውቅናና ሽልማት እኤአ ከ1875 ጀምሮ ለውጭ ሃገር ዜጎች በጃፓን መንግስት የሚሰጥ አንጋፋና ክብር ያለዉ ነው:: ከኢትዮጵያ የወርቅ ጨረር ያለው ኒሻን ሽልማት ከጃፓን መንግስት ሲሰጥ ክብርት ረዳት … Read More

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ኦሮሚያ ባንክ በጋራ የመስራት ስምምነት(MoU) ተፈራረሙ ።

**************************************************************************************************** መጋቢት 24/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ኦሮሚያ ባንክ በጋራ የመስራት ስምምነት (MoU) አከናውነዋል በዚህ የፊርማ ስነስርዓት ላይ ፌዴሬሽኑን በወከል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረ/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ሲፈርሙ … Read More

ለ45ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የልዑካን ቡድን የማበረታቻና የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

መጋቢት 24/2016 ዓ.ም ማርች 30/2024 በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው 45ኛ የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ በሁለት ወርቅ ፣ በስድስት ብር እና በሁለት ነሃስ በአጠቃላይ በ10 ሜዳሊያ ከዓለም የሁለተኛነት ደረጃ በመያዝ … Read More

በ45ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችንን ወክሎ የተሳተፈው የልዑካን ቡድናችን ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሰላም ደርሷል ።

⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳ መጋቢት 24/2016 ዓ.ም የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚ/ር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት … Read More

በ45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የሁለተኛነት ደረጃ በመያዝ ጨርሳለች፡፡

***************************************************** መጋቢት 21/2016 ዓ.ም ማርች 30/2024 በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው የ45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአምስት ምድቦች ማለትም 8ኪ.ሜ. ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ፣ 6 ኪ.ሜ. ከ20 ዓመት በታች ሴቶች … Read More

የ45ኛው ዓለም አትሌቲክስ አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የልዑካን ቡድን ተሸኘ ::

መጋቢት 17/2016 ዓ.ም የፊታችን ማርች 30/2024 በሰርቢያ ቤልግሬድ በሚካሄደው 45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲከስ ሻምፒዮና የሚካፈለው የልዑካን ቡድን ዛሬ በቤልቪው ሆቴል ተሸኘ :: በመርሀግብሩ መጀመሪያ የቡድኑ መሪና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን … Read More

በ13ኛው መላ አፍሪካ ጨዋታ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ዛሬ መጋቢት16/2016 ዓ.ም ምሽት 3:30 አዲስ አበባ ገብቷል።

በ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታ ስምንተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ልዑክ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል። የመላ አፍሪካ ጨዋታ ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 14 / 2016 ዓ.ም በጋና-አክራ ኢትዮጵያ በ9 የስፖርት … Read More

ለፓሪስ ኦሊምፒክ እጩ አትሌቶችና አሰልጣኞች እንዲሁም ለአትሌት ተወካዮች የአለም አቀፉ አትሌቲክስ በ2024 ባወጣው የአበረታች ቅመሞች ህግ ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ፡፡

በዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ፣ ዶ/ር ተስፋዬ አስግዶም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል፣የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ … Read More

በግላስጎ በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ በድል ለተመለሰው ብሔራዊ ቡድናችን አቀባበል ተደረገለት፤

የካቲት 26/2016 ዓ.ም ከማርች 1-3/2024 በእንግሊዝ ግላስጎ በተካሄደው 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተካፍሎ በድል ለተመለሰው የልኡካን ቡድን ዛሬ ቀን ላይ አዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ ሲደርስ … Read More

በ19ኛው የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም አምስተኛ በመሆን አጠናቃለች።

ከማርች 1-3/2024 በእንግሊዝ ግላስጎ ሲካሄድ በነበረው የ19ኛው የዓለም የቤት ዉስጥ ሻምፒዮና ከ130 በላይ አገሮች የተውጣጡ ከ650 በላይ አትሌቶቸ በዚህ ሻምፒዮና ተሳትፈውበታል ። ኢትዮጵያ በ800 ሜትር፣ በ1500 ሜትር እና በ3000 ሜትር … Read More