የ45ኛው ዓለም አትሌቲክስ አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የልዑካን ቡድን ተሸኘ ::

መጋቢት 17/2016 ዓ.ም የፊታችን ማርች 30/2024 በሰርቢያ ቤልግሬድ በሚካሄደው 45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲከስ ሻምፒዮና የሚካፈለው የልዑካን ቡድን ዛሬ በቤልቪው ሆቴል ተሸኘ :: በመርሀግብሩ መጀመሪያ የቡድኑ መሪና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን … Read More

በ13ኛው መላ አፍሪካ ጨዋታ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ዛሬ መጋቢት16/2016 ዓ.ም ምሽት 3:30 አዲስ አበባ ገብቷል።

በ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታ ስምንተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ልዑክ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል። የመላ አፍሪካ ጨዋታ ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 14 / 2016 ዓ.ም በጋና-አክራ ኢትዮጵያ በ9 የስፖርት … Read More

በጋና፣ አክራ ዩንቨርሲቲ ከማርች 18-22/2024 ሲካሄድ የቆየው 13ኛ የመላ አፍሪካ የአትሌቲክስ ውድድር ፍፃሜውን አገኘ፤

ላለፋት አምስት ቀናት 50 የአፍሪካ ሃገራት ከ640 በላይ አትሌቶች በሁሉም የአትሌቲክስ የውድድር ተግባራት ሲሳተፋ ሃገራችን ኢትዮጵያ በ47 ወንድ፣ በ40 ሴት በድምሩ በ87 አትሌቶች ተወክላ ስትሳተፍ በሜዳልያ ሰንጠረዝ ውስጥ መግባት ከቻሉት … Read More

ለፓሪስ ኦሊምፒክ እጩ አትሌቶችና አሰልጣኞች እንዲሁም ለአትሌት ተወካዮች የአለም አቀፉ አትሌቲክስ በ2024 ባወጣው የአበረታች ቅመሞች ህግ ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ፡፡

በዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ፣ ዶ/ር ተስፋዬ አስግዶም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል፣የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ … Read More

በግላስጎ በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ በድል ለተመለሰው ብሔራዊ ቡድናችን አቀባበል ተደረገለት፤

የካቲት 26/2016 ዓ.ም ከማርች 1-3/2024 በእንግሊዝ ግላስጎ በተካሄደው 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተካፍሎ በድል ለተመለሰው የልኡካን ቡድን ዛሬ ቀን ላይ አዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ ሲደርስ … Read More

በ19ኛው የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም አምስተኛ በመሆን አጠናቃለች።

ከማርች 1-3/2024 በእንግሊዝ ግላስጎ ሲካሄድ በነበረው የ19ኛው የዓለም የቤት ዉስጥ ሻምፒዮና ከ130 በላይ አገሮች የተውጣጡ ከ650 በላይ አትሌቶቸ በዚህ ሻምፒዮና ተሳትፈውበታል ። ኢትዮጵያ በ800 ሜትር፣ በ1500 ሜትር እና በ3000 ሜትር … Read More

በ19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚካፈለውን የልዑካን ቡድናችን ወደ እንግሊዝ ግላስጎ ተሸኘ፤

ከማርች 1-3/2024 በእንግሊዝ ግላስኮ በሚካሄደው 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ሃገራችንን የሚወክለው ብሔራዊ ቡድናችን እኩለ ቀን ላይ አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት በመገኘት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት … Read More

የ6ኛው የአፍሪካ የአገር አቋራጭ ሻምፒዮና የልዑካን ቡድን በሰላም ወደ አገራቸው ገብተዋል ።

የልዑካን ቡድኑ ከሌሊቱ 7:00 አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርሱ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚ/ር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት አና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረ/ኮሚሽነር … Read More

ክብርት ረ/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የኢ.አ.ፌ ፕሬዝዳንት የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና አትሌቶች በመጨረሻው ልምምዳቸው ላይ ተገኝተው አበረታቱ።

የ19ኛውን የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚካፍሉ አትሌቶቻችን ዛሬ የካቲት 18/2016ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከማለዳው 12:30 የመጨረሻውን ልምምዳቸውን አድርገዋል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ በቦታው በመገኘት … Read More

በ6ኛው የአፍሪካ አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሁለተኝነት የሚዳሊያ ሰንጠረዥ በመያዝ አጠናቃለች

በዛሬው እለት የካቲት 17/2016 በቱኒዝያ ሃማመት በተደረገው 6ኛው የአፍሪካ አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትያጵያን ጨምሮ አስራ አንድ ሃገራት የተካፈሉ ሲሆን ኢትዮጵያ ወጣት ሴት 6 ኪ.ሜ.፣ በወጣት ወንድ 8 ኪ.ሜ.፣ በአዋቂ … Read More