የ6ኛው የአፍሪካ የአገር አቋራጭ ሻምፒዮና የልዑካን ቡድን በሰላም ወደ አገራቸው ገብተዋል ።

የልዑካን ቡድኑ ከሌሊቱ 7:00 አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርሱ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚ/ር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት አና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረ/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ በቦታው በመገኘት የልዑካን ቡድኑን የእንኳን ደህና መጣችሁ የአበባ ጉንጉን በጋራ አበርክተዋል ።

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ኃላፊም አቶ ዮሐንስ እንግዳ ተገኝተዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *