በ19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚካፈለውን የልዑካን ቡድናችን ወደ እንግሊዝ ግላስጎ ተሸኘ፤

ከማርች 1-3/2024 በእንግሊዝ ግላስኮ በሚካሄደው 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ሃገራችንን የሚወክለው ብሔራዊ ቡድናችን እኩለ ቀን ላይ አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት በመገኘት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ እንግዳ ለልዑካን ቡድኑን መልካም እድል ተመኝተውና የስራ መመሪያ ሰጥተው ሸኝተዋቸዋል።

🇪🇹መልካም እድል ለውድ አትሌቶቻችን!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *