የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ኦሮሚያ ባንክ በጋራ የመስራት ስምምነት(MoU) ተፈራረሙ ።

****************************************************************************************************

መጋቢት 24/2016 ዓ.ም

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ኦሮሚያ ባንክ በጋራ የመስራት ስምምነት (MoU) አከናውነዋል በዚህ የፊርማ ስነስርዓት ላይ ፌዴሬሽኑን በወከል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረ/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ሲፈርሙ ባንኩን በወከል ደግሞ የኦሮሚያ ባንክ ፕሬዘዳንት አቶ ተፈሪ መኮንን ፈርመዋል ።

ፌዴሬሽኑ በቀነ ገደብ ተቀማጭ ብር ለማስቀመጥ እና ባንኩ ፌዴሬሽኑ በሚያዘጋጀው ውድደሮች ስፖንሰር ለማድረግ በዚህ ስምምነትም ከተካተቱት ጉዳዮች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው ።

https://www.facebook.com/share/p/1r9Py4xw2zW8wexN/?mibextid=qi2Omg