በረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚና የማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጎበኘ።

በረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚና የማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጎበኘ።

ታኅሣሥ 8/2016 ዓ.ም

ዛሬ ማለዳ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አጠቃላይ የመስሪያ ቤቱን የስራ እንቅስቃሴ የጎበኙ ሲሆን በጉብኝታቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የሌላቸው አመራሮች በተሳካ ሁኔታ ምዝገባ አድርገው የፋይዳ ልዩ ቁጥርን (FIN) እና የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርን(FAN) መውሰድ ችለዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *