41ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር በስኬት ተጠናቀቀ፤

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የ41ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ አሸናፊዎች፦

🔷በድብልቅ ሪሌ፦

1ኛ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

2ኛ ሸገር ሲቲ

3ኛ ኦሮሚያ ክልል

🔷በ6ኪሜ ወጣት ሴቶች፦

1ኛ የኔዋ ንብረት ኢት/ንግድ ባንክ

2ኛ አሳየች አድነው ኢት/ንግድ ባንክ

3ኛ ሽቶ ጉሚ ኦሮ/ኮን/ኢነጂነሪንግ

4ኛ ማርታ አለማየሁ ኦሮሚያ ክልል

5ኛ ለምለም ንብረት አማራ ማረሚያ

6ኛ መልክናት ውዱ ኢት/ንግድ ባንክ

🔷በ8ኪሜ ወጣት ወንዶች፦

1ኛ አቤል በቀለ ሸገር ሲቲ

2ኛ ሳሙኤል ፍሬው ኢት/ኤሌክትሪክ

3ኛ ጀንበሩ ሲሳይ ኢት/ኤሌክትሪክ

4ኛ መዝገቡ ስሜ ኢት/ኤሌክትሪክ

5ኛ ይስማው ድሉ አማራ ክልል

6ኛ ሰውመሆን አንተነህ ሸገር ከተማ

🔷በ10ኪሜ አዋቂ ሴቶች፦

1ኛ ግርማዊት ገ/እግዚአብሔር ጉና ንግድ

2ኛ ታደለች በቀለ ኦሮሚያ ክልል

3ኛ መሠረት ጎላ ኢት/ኤሌክትሪክ

4ኛ ብርቱካን ወልዴ ሲዳማ ቡና

5ኛ በቀለች ተኩ ሸገር ሲቲ

6ኛ መብሪት ግደይ ኢት/ንግድ ባንክ

🔷በ10ኪሜ አዋቂ ወንዶች፦

1ኛ ቦኪ ድሪባ ሸገር ሲቲ

2ኛ ታደሠ ወርቁ ኢት/ኤሌክትሪክ

3ኛ በሪሁ አረጋዊ ኢት/ኤሌክትሪክ

4ኛ ጭምዴሳ ደበሌ ኦሮሚያ ክልል

5ኛ ጌታቸው ማሰረሻ ሲዳማ ቡና

6ኛ ብርሃኑ ወንድሙ ሸገር ሲቲ

🔷የ6 ኪ.ሜ ወጣት ሴቶች የቡድን አሸናፊዎች፦

1ኛ ኢት/ ንግድ ባንክ በ26 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ

2ኛ ኦሮሚያ ብን/ኢን በ33 ነጥብ

3ኛ ኢት/ኤሌክትሪክ በ88 ነጥብ

🔷የ8 ኪ.ሜ ወጣት ወንዶች የቡድን አሸናፊዎች፦

1ኛ ኢት/ ኤሌትሪክ በ27 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ

2ኛ አማራ ክልል በ62 ነጥብ

3ኛ ኢት/ ንግድ ባንክ በ103 ነጥብ

የ10 ኪ.ሜ አዋቂ ሴቶች የቡድን አሸናፊዎች፦

1ኛ ኢት/ ኤሌክትሪክ በ27 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ

2ኛ ኦሮሚያ ክልል በ56 ነጥብ

3ኛ አማራ ክልል በ69 ነጥብ

🔷የ10 ኪ.ሜ አዋቂ ወንዶች የቡድን አሸናፊዎች፦

1ኛ ኢት /ኤሌክትሪክ በ22 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ

2ኛ አማራ ክልል በ70 ነጥብ

3ኛ ኦሮሚያ ክልል በ75 ነጥብ

በዚህ ውድድር ላይ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚ/ር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀ/ምክ/ፕሬዝዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራ ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ተወካይ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ፣ የፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ የቴክኒክና የህዝብ ግንኙነት ሰብሳቢ አቶ ቢልልኝ መቆያ ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ እንግዳ፣ታዋቂ አትሌቶች ፣የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ደጋፊዎች ማህበር እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በውድድሩ ላይ ተገኝተው ለአሸናፊ አትሌቶች ሽልማት አበርክተዋል።

ምስጋና፦

👉የፕላቲንየም ስፖንሰር ኢትዮ ቴሌኮም

👉ብራንድ ስፖንሰር አዲዳስ ካምፓኒ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *