በቱንዚያ ቱኒዝ ለሚደረገው ለ6ኛው የአፍሪካ የአገር አቋራጭ ውድድር ዝግጅቱ ተጀምሯል ። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ለአራት አመታት ተቋርጦ የነበረው እና በConfederation of Africam Athletics (CAA) የሚዘጋጀው የአፍሪካ የአገር አቋራጭ ውድድር ዘንድሮ ለ6ኛ ጊዜ … Read More

የጃፓን የካሳማ ከተማ ከንቲባ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የተለያዩ የስፖርት ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረጉ ።

ጥር 30/2016 ዓ.ም ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በጃፓን አገር ካሳማ ከተማ ላለፋት ተከታታይ አምስት አመታት በዲሴምበር ወር በጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ በቂላ ለመዘከር የግማሽ ማራቶን ውድድር የሚዘጋጅ ሲሆን የውድድሩ አዘጋጅ የካሳማ ከተማ ከንቲባ … Read More

በረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚና የማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጎበኘ።

በረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚና የማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጎበኘ። ታኅሣሥ 8/2016 ዓ.ም ዛሬ ማለዳ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ … Read More