በዛሬው የሽኝት መርሃ ግብር የ19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና የ6ኛው የአፍሪካ የአገር አቋራጭ ሻምፒዮና የልዑካን ቡድን የተሸኙ ሲሆን :-

በሽኝት መርሃግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል ” ሁላችሁም በመተጋገዝ፣ ለጋራ ድል በአንድነት ሃገርችንን የምትወክሉ አትሌቶቻችን የምንወዳትን የአገራችንን ሰንደቅ ዓላማ በዓለም አደባባይ … Read More

በቱንዚያ ቱኒዝ ለሚደረገው ለ6ኛው የአፍሪካ የአገር አቋራጭ ውድድር ዝግጅቱ ተጀምሯል ። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ለአራት አመታት ተቋርጦ የነበረው እና በConfederation of Africam Athletics (CAA) የሚዘጋጀው የአፍሪካ የአገር አቋራጭ ውድድር ዘንድሮ ለ6ኛ ጊዜ … Read More

የጃፓን የካሳማ ከተማ ከንቲባ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የተለያዩ የስፖርት ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረጉ ።

ጥር 30/2016 ዓ.ም ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በጃፓን አገር ካሳማ ከተማ ላለፋት ተከታታይ አምስት አመታት በዲሴምበር ወር በጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ በቂላ ለመዘከር የግማሽ ማራቶን ውድድር የሚዘጋጅ ሲሆን የውድድሩ አዘጋጅ የካሳማ ከተማ ከንቲባ … Read More