41ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር በስኬት ተጠናቀቀ፤

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የ41ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ አሸናፊዎች፦ በድብልቅ ሪሌ፦ 1ኛ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2ኛ ሸገር ሲቲ 3ኛ ኦሮሚያ ክልል በ6ኪሜ ወጣት ሴቶች፦ 1ኛ የኔዋ ንብረት ኢት/ንግድ ባንክ 2ኛ አሳየች አድነው … Read More

41ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡

ጥር 5/2016 ዓ.ም #########################⨳# የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በየአመቱ ከሚያከናውናቸው ውድድሮች አንዱ በጥር 5/2016 ዓ.ም በጃንሜዳ ለ41ኛ ጊዜ የሚካሄደው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና አንዱ ነው ፡፡ የውድድሩ ዓላማም፡- ክልሎችን፣ ከተማ … Read More

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በጋራ በመሆን ለሃገር ባለውለታና አንጋፋ አትሌቶች የገና በዓል ስጦታ አበረከቱ ፤

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በጋራ በመሆን በኦሎምፒክ ኮሚቴ ግቢ ባዘጋጁት መርሀግብር ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ ተቀዳሚ … Read More

የኢትዮጵያ የአጭር መካከለኛ፣ 3000 ሜ መሠ.፣ የሜዳ ተግባራትና የእርምጃ ውድድር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የበላይነት ተጠናቀቀ።

ለአምስት ተከታታይ ቀናት በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ የሰነበተው የኢትዮጵያ የአጭር መካከለኛ፣ 3000 ሜ መሠ.፣ የሜዳ ተግባራትና የእርምጃ ውድድር ላይ 20 ክለቦችና ተቋማት 460 ወንድ ፣ 319 ሴት በድምሩ 779 አትሌቶች … Read More