አለም አቀፍ የአትሌቲክስ ዜናዎች


የቅርብ ዜናዎች

በሐረር ከተማ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አማካይነት ሲሰጥ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተጠናቀቀ

  ማክሰኞ ግንቦት 2/2008 ዓ. ም. ከሐረሪ፣ ከኢትዮጵያ ሶማሌ፣ ከድሬደዋ ከተማ አስተዳደርና ከአፋር ክልል ለተውጣጡ 78 ያህል ተሳታፊዎች ከተለያዩ ተቋማት ከፖሊስ፣ ከጤና፣ ከትምህርት፣ ከአትሌቲክስ ፕሮጀክቶች፣ የፌዴሬሽን ፕሬዝዳንቶች፣ የክልሎች ስፖርት አመራሮች…

ሪዮ እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ31ኛው የሪዮ ኦሎምፒክ በአትሌቲክስ ስፖርት ዘርፍ የመለመላቸውን አትሌቶችና አሰልጣኞች ከ2 ሳምንት በፊት ሆቴል አስገብቶ ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ታውቋል፡፡ በተያያዘ ዜናም በፌዴሬሽኑ የምልመላ አካሄድና በበርካታ መስፈርቶች አማካይነት ወደ…

የዓለም የእርምጃ ውድድር ውጤታችን

ኢትዮጵያ ራሱን ችሎ ለብቻው በሚካሄደው የዓለም የእርምጃ ውድድር በዚህ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ በ3 ሴቶችና በ1 ወንድ አትሌቶቿ ተወዳድራለች፡፡ ኢጣሊያ ሮም ከተማ ላይ ሚያዝያ 29 እና 30/2008 ዓ. ም. በሚካሄደው የዓለም…

የዓለም የእርምጃ ውድድር

ኢትዮጵያ ራሱን ችሎ ለብቻው በሚካሄደው የዓለም የእርምጃ ውድድር በዚህ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ በ3 ሴቶችና በ1 ወንድ አትሌቶቿ ትወዳደራለች፡፡ ኢጣሊያ ሮም ከተማ ላይ ሚያዝያ 29 እና 30/2008 ዓ. ም. በሚካሄደው የዓለም…

45ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በድንቅ ሁኔታ ተከናውኗል

(ከሚያዝያ 12-16/2008 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታዲየም) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለ45ኛ ጊዜ የሚከናወን ሲሆን ቀደም ባሉት ዓመታት አገራችን በአለም አቀፍና በኦሎምፒክ ውድድሮች በመሳተፍ ድል በመቀዳጀት ብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማችን ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ፣…

45ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና

  45ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሚያዝ 12 – 16/2008 ዓ. ም. በአዲስ አበባ ስቴድዮም በድምቀት ይካሄዳል፡፡ የመክፈቻውና የመዝጊያው ሥነ ስርዓት በሁለቱም ቀናት ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ እንደሚሆን የውድድሩ መርሃ ግብር…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተከታታይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እያካሄደ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መጋቢት 24 እና 25/2008 ዓ. ም. በብሔራዊ ሆቴልና በኢትዮጵያ ሆቴል ከመላው ሃገሪቱ ለተውጣጡ ከ60 በላይ የስፖርት ጋዜጠኞች፣ ከኦሮሚያ፣ ጋምቤላ፣ ቤንሻንጉልና ከአዲስ አበባ ከ/አስ/ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና በሥራቸው ከሚገኙ…

የአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና

የአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና እ.ኤ.አ በ1985 በፈረንሣይ ፖሪስ ከተማ መካሄድ የጀመረ ሲሆን እስከ አሁን ድረስ በ2ዐዐ3 እና በ2ዐዐ4 በተከታታይ ከመደረጉ ውጪ በየሁለቱ ዓመቱ በመደረግ ላይ ይገኛል፡፡…

የ45ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሕግና ደንብ

የ45ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሕግና ደንብ                                                        ዓላማ፡ - በክልሎች፣ በከተማ አስተዳድሮች፣ በክለቦችና በማሠልጠኛ ማዕከላት ለሚገኙ አትሌቶች የውድድር ዕድል ለመፍጠር፤ ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት፤ ለብሔራዊ አትሌቲክስ ስልጠና አትሌቶችን ለመምረጥ፤ ለ2ዐኛው የአፍሪካ…

17ኛው የሜጀር ጄኔራል ኃየሎም አርአያ መታሰቢያ 15 ኪ.ሜ. የጐዳና ላይ ሩጫ ውድድር

ዓላማ የሜጀር ጄኔራል ኃየሎም አርአያን የተጋድሎ ታሪክ በየዓመቱ ለማሰብና ክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮችና ክለቦች በ15 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በመካፈል ልምድ እንዲያካብቱ ለማድረግና ተተኪ አትሌቶች ለማፍራት፤ እንዲሁም ለአትሌቶች የጐዳና ላይ…
Website by REMHAI ICT Solutions and Consulting